am_tn/zec/14/14.md

965 B

አጠቃላይ መረጃ

እነዚህ ጥቅሶች ኢየሩሳሌምን ለመያዝ የሚደረገውን የመጨረሻ ጦርነትና እግዚአብሔር እንዴት እንደሚያድናት መግለጽ ይቀጥላሉ፡፡

ይሁዳም ኢየሩሳሌምን ይወጋል

‘ይሁዳ’ እና ‘ኢየሩሳሌም’ በዚያ የሚኖሩትን ሕዝቦች ይወክላሉ፡፡ አት. “በይሁዳ ያሉት ሌሎች ሕዝቦች እንኳን ከኢየሩሳሌም ጋር ይዋጋሉ፡፡” (ስመ-ምስል ስያሜ የሚለውን ይመልከቱ)

ይሁዳም ከኢየሩሳሌም ጋር ይዋጋል

በአንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች፡ - “ይሁዳም በኢየሩሳሌም ይዋጋል” ተብሎ ይነበባል፡፡

ሀብቱን ይሰበስባሉ

ውድ የሆኑትን ንብረቶች ሁሉ ይይዛሉ፡፡

በተትረፈረፈ መጠን

‘በከፍተኛ መጠን’