ይህ በይሁዳ ምድር የሚኖሩትን ሕዝቦች ሁሉ ይወክላል፡፡ አት. “በይሁዳ ምድር የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ ያለቅሳሉ” (ስመ-ምስል ስያሜ የሚለውን ይመልከቱ)
እዚህ ላይ ‘ቤት’ ዝርያዎችን ይወክላል፡፡ አት. “የዳዊት ዝርያዎች” … “የናታን ዝርያዎች” … “የሌዊ ዝርያዎች” (ስመ-ምስል ስያሜ የሚለውን ይመልከቱ)