am_tn/zec/11/10.md

1.0 KiB
Raw Permalink Blame History

ኪዳኑ ፈርሶአል

ይህ በተናጋሪ መልክ ሊገለጽ ይችላል፡ - አት. “ኪዳኑ አበቃ” (ተናጋሪ ወይም አናጋሪ የሚለውን ይመልከቱ)

ያህዌ እንደተናገረ አወቅሁ

በግንዛቤ በተገኘው መረጃ መሠረት የሚመለከቱት በበትሩ መሰበር አማካይነት ያህዌ መልእክት እንደሰጣቸው አውቀው ነበር የሚል ነው፡፡ አት. “ያህዌ መልእክት እንደሰጣቸው አውቀዋል” (ግምታዊ እውቀት እና ውስጠ-ታዋቂ መረጃ የሚሉትን ይመልከቱ)

ሰላሳ የብር መክሊት

በግንዛቤ በተገኘው መረጃ መሠረት ይህ ለእረኛ በጣም ዝቅተኛ ክፍያ ነው፡፡ አት. “ሰላሳ መክሊት ብር ብቻ” (ግምታዊ እውቀት እና ውስጠ-ታዋቂ መረጃ የሚሉትን ይመልከቱ)

ሰላሳ መክሊት

30 መክሊቶች’ (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)