am_tn/zec/09/08.md

627 B

በምድሬ ዙሪያ እሰፍራለሁ

እግዚአብሔር ምድሩን ለመጠበቅ በዙሪያው እንደሰፈረ ሠራዊት አድርጎ ስለ ራሱ ይናገራል፡፡ አት. “ምድሬን እጠብቃለሁ፡፡” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

አሁን

‘በዚያን ጊዜ’

በራሴ ዓይኖች እመለከታለሁ

‘በራሴ ዓይኖች’ የሚለው የያህዌን የግል ትኩረት ይወክላል፡፡ አት. “እኔ በግሌ ምድሬን እመለከታለሁ፡፡” (ስመ-ምስል ስያሜ የሚለውን ይመልከቱ)