am_tn/zec/07/13.md

694 B

በዐውሎ ነፋስ እበትናቸዋለሁ

ያህዌ በመንገድ ላይ ያገኘውን ሁሉ እንደሚበታትን ዓውሎ ንፋስ ሕዝቡን እንዴት እንደሚበታትናቸው እየተናገረ ነው፡፡ አት. “ዓውሎ ንፋስ ነገሮችን (ዕቃዎችን) እንደሚበታትነ እበታትናቸዋለሁ” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

ዓውሎ ንፋስ

በሚጓዝበት ጊዜ እጅግ ፈጣን ሽክርክሪት የሚሠራና ጉዳት ሊያደርስ የሚችል ጠንካራ ንፋስ

መልካሚቱን ምድር

‘ደስ የምትል ምድር’ ወይም ‘ፍሬያማ ምድር’