am_tn/zec/05/10.md

854 B

ቤተ መቅደስ ይሠሩለት ዘንድ ወደ ሲናር ምድር ይወስዱታል

የተደረገው ግድፈት ቀደም ካለው ቁጥር ሊወሰድ ይችላል፡፡ አት. “ቅርጫቱን የሚወስዱት በሲናር ምድር ቤተ መቅደስ ሊሠሩለት ነው፡፡” (ግድፈት የሚለውን ይመልከቱ)

ቅርጫቱ እዚያ ይቀመጣል

ይህ በተናጋሪ መልክ ሊቀርብ ይችላል፡፡ አት. “ቅርጫቱን እዚያ ያስቀምጡታል” (ተናጋሪ ወይም አናጋሪ የሚለውን ይመልከቱ)

በተዘጋጀለት ስፍራ

‘በተዘጋጀለት ስፍራ’ የሚሉት ቃላት አንድን መድረክ ወይም ቅርጫቱን የሚያስቀምጡበት አንድ ዓይነት የተዋቀረ ዝግጅትን ያመለክታል፡፡