‘አልሁ’ በሚለው በውስጠ-ታዋቂ ‘እኔ’ የሚለው የሚያመለክተው ዘካርያስን ነው፡፡
‘እነሆ’ የሚለው ቃል ዘካርያስ በተመለከተው ነገር እንደተገረመ ያሳያል፡፡
አንድ ‘ክንድ’ 46 ሴንቲ ሜትር ነው፡፡ አት. “ርዝመቱ 9.2 ሜትር፣ ወርዱ 4.6 ሜትር” (መጽሐፍ ቅዱሳዊ ርቀት የሚለውን ይመልከቱ)