am_tn/zec/04/14.md

1.0 KiB

እነዚህ አዲስ የወይራ ዘይት ልጆች ናቸው

እነዚህ እነዚህን ሕዝቦች በተምሳሌትነት ይወክላሉ እንጂ ቃል በቃል ሕዝቡ አይደሉም፡፡ አት. “እነዚህ ሁለት ቅርንጫፎች የአዲስ የወይራ ዘይት ልጆችን ይወክላሉ” (ተምሳሌታዊ አባባል የሚለውን ይመልከቱ)

የአዲስ የወይራ ዘይት ልጆች

ይህ ፈሊጣዊ አባባል እነዚህ ሰዎች በአዲስ የወይራ ዘይት ተቀብተዋል ማለት ነው፡፡ የተቀባ ሰው በያህዌ የተመረጠ ወይም ለተለየ ተግባር የተሾመ ነው፡፡ አት. “የተቀቡ ሰዎች” ወይም “ያህዌ የሾማቸው ሰዎች” (ፈሊጣዊ አባባል የሚለውን ይመልከቱ)

በጌታ ፊት የሚቆሙ

‘…ፊት መቆም’ እርሱን ለማገልገል በአንድ ሰው ሕላዌ ፊት መቆም ማለት ነው፡፡ (ፈሊጣዊ አባባል የሚለውን ይመልከቱ)