am_tn/zec/04/04.md

541 B

እነዚህ ምን ማለት እንደሆኑ አታውቅምን?

መልአኩ ይህንን መልስ የማይጠብቅ ጥያቄ የጠየቀው ዘካርያስ እነዚህ ምን ማለት እንደሆኑ ሊያውቅ እንደሚገባው አጽንዖት ለመስጠት ነው፡፡ ይህ ጥያቄ በገለጻ መልክ ሊተረጎምም ይችላል፡፡ አት. “በእርግጥ እነዚህ ምን ማለት እንደሆኑ ታውቃለህ፡፡” (መልስ የማይጠብቅ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)