am_tn/zec/04/01.md

743 B

አንድ ሰው ከእንቅልፉ እንደሚነቃ አነቃኝ

ዘካርያስ መልአኩ በነበረበት ጥልቅ ሃሳብ ጣልቃ የገባበትን መንገድ አንድ ሰው ሌላውን ሰው ከእንቅልፉ ከማንቃት ጋር አነፃፅሮታል፡፡ አት. “ከእንቅልፉ እንደሚነቃ ሰው ይበልጥ ንቁ እንድሆን አደረገኝ፡፡” (ንፅፅሮሽ የሚለውን ይመልከቱ)

የመቅረዝ መኮስተሪያ

እሳት የሚለኮስበት የመቅረዙ ጫፍ

በስተግራ

በዚህ ሐረግ ላይ የተደረገው ግድፈት ቀደም ካለው ሐረግ ሊታከልበት ይችላል፡፡ (ግድፈት የሚለውን ይመልከቱ)