am_tn/zec/02/01.md

585 B

ዓይኖቼን አነሳሁ

‘ዓይኖቼ’ የሚለው ቃል የሚመለከተውን ሰው ይወክላል፡፡ አት. “ወደ ላይ ተመለከትሁ” (በክፋይ የተወከለ አካል የሚለውን ይመልከቱ)

የመለኪያ ገመድ

አንድ ሰው ሕንፃዎችን ወይም ተለቅ ያለ የመሬት ይዞታን ለመለካት የሚጠቀምበት የተወሰነ ቁመት ያለው ገመድ

እርሱም እንደዚህ አለኝ

ስለሆነም የመለኪያውን ገመድ የያዘው ሰው እንደዚህ አለኝ