am_tn/zec/01/18.md

1.1 KiB

ዓይኖቼን አነሳሁ

‘ዓይኖቼ’ የሚለው ቃል የሚመለከተውን ሰው ይወክላል፡፡ አት. “ወደ ላይ ተመለከትሁ” (በክፋይ የተወከለ አካል የሚለውን ይመልከቱ)

እነዚህ ይሁዳን፣ እስራኤልንና ኢየሩሳሌምን የበታተኑ ቀንዶች ናቸው

ቀንዶች ብዙውን ጊዜ ወታደራዊ ኃይልን የሚወክሉ ተምሳሊቶች በመሆን ጥቅም ላይ ይውላሉ፡፡ እዚህ ላይ በተምሳሌትነተ የሚወክሉት የእስራኤልን መንግሥት ድል ያደረጉትን ኃያላን መንግሥታትን ነው፡፡ ‘ይሁዳ፣ እስራኤልና ኢየሩሳሌም’ የሚሉት ቃላት የሚወክሉት በእነዚያ ስፍራዎች የሚኖሩትን ሰዎች ነው፡፡ አት. “እነዚህ ቀንዶች የሚወክሉት ይሁዳን እስራኤልንና ኢየሩሳሌምን የበታተኑትን መንግሥታት ነው” (ተምሳሌታዊ ቋንቋ እና ስመ-ምስል ስያሜ የሚሉትን ይመልከቱ)