am_tn/zec/01/12.md

501 B

ወደ ኢየሩሳሌምና ወደ ይሁዳ ከተሞች

እዚህ ላይ ‘ኢየሩሳሌም’ እና ‘ከተሞች’ የሚሉት ቃላት የሚያመለክቱት በእነዚያ ከተሞች የሚኖሩትን ሕዝቦች ነው፡፡ አት. “ለኢየሩሳሌም ሕዝቦችና ለይሁዳ ከተሞች ሕዝቦች” (ስመ-ምስል ስያሜ የሚለውን ይመልከቱ)

ደስ በሚያሰኝና በሚያጽናና

“በመልካም የሚያጽናና ቃል”