am_tn/tit/03/12.md

860 B

ቲቶ 3፡ 12-13

የሽግግር ዓረፍተ ነገር : ጳውሎስ በአማኞች መካከል ጠብ የሚፈጥሩነት ወይም የተለየ አስተያየት ያላቸውን ሰዎች እንዴት መያዝ እንዳለበት ወይም ማስወገድ እንዳለበት ለቲቶ ገለጻ ያደርግለታል፡፡ ወደ አንተ ስልክ፥ "ከላኩልህ በኃላ " አርጢሞንን ወይም ቲኪቆስን ዜማስን (ተመልክት : rc://*/ta/man/translate/translate-names) በዚያ ልከርም ቈርጬአለሁና። "ክረምቱን እቆያለው" ወደ እኔ እንድትመጣ ትጋ፤ "ፍጠንና ና” ወይም "ፈጥነህ ና" በጉዞአቸው ተግተህ እርዳ ። "ፍጠን" ወይም "ለመላክ አትዘግይ " ና አጵሎስን "እና አንዲሁም አጵሎስ ላከው"