am_tn/tit/03/08.md

648 B

ቲቶ 3፡ 8-8

እግዚአብሔርንም የሚያምኑት እነዚህን አስረግጠህ እንድትናገር እፈቅዳለሁ። ይህ መልካምና ለሰዎች የሚጠቅም ነው፤ ቃሉ የታመነ ነው። ይህ የሚያመከለክተው በቀዳሚው ቁጥር ላይ እግዚአብሔር በኢየሱስ በኩል መንፈሱን እንደሰጠን የሚናገረውን ቁጥር ነው፡፡ በጥንቃቄ እንዲጸኑ፥ "ትኩረት እንዲያደርጉ"ወይም "በተደጋጋሚ እንዲያስቡበት " በመልካም ሥራ AT: "እግዚአብሔር እንዲሰጠሩ በሰጣቸው "