am_tn/tit/03/06.md

945 B

ቲቶ 3፡ 6-7

አትርፎ "አትረፍርፎ " ወይም "ያለመሰሰት" ያን መንፈስም፥ በእኛ ላይ አፈሰሰው። ይህ ዘይቤያዊ አገላለጥ በካህናት ላይ ሲፈስ ከነበረው ዘይት ጋር ተቀራራቢነት አለው፡፡ አማራጭ ትርጉም: መንፈሱን ያለመሰሰት ሰጠንን" (ተመልክት: rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor) በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ "ኢየሱስ ባዳነን ጊዜ " በጸጋው ጸድቀን አማራጭ ትርጉም(አት): "በእግዚአብሔር ጻድቃን ተደርገናል" ወራሾች እንድንሆን፥ አማራጭ ትርጉም (አት): "እግዚአብሔር የመውረስ መብት ያላቸው ልጆች አደረገን” በዘላለም ሕይወት ተስፋ "አሁን የዘላለም ሕይወት እንዳለን በእርግጠኛነት እናውቃለን "