am_tn/tit/03/04.md

1.1 KiB

ቲቶ 3፡ 4-5

ነገር ግን የመድኃኒታችን የእግዚአብሔር ቸርነትና ሰውን መውደዱ በተገለጠ ጊዜ፥ አት : መድኃኒታችን እግዚአብሔር ፍቅሩንና መልምነቱን ለሰዎች ባሳየ ጊዜ" ወደ ሰዎች "ለሰዎች " እንደ ምሕረቱ አዳነን እንጂ፥ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም፤ "አዳነን፡፡ ያዳነን እንደ እርሱ ምሕረት ነው እንጂ ስለመካም ስራችን አይደለም፡፡” በ…አዳንን saved us through "ያዳነን….ዘዴ" ወይም "በ…አዳነን " ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና አት: " መንፈሳዊ በሆነ አዲስ ልደት ውስጣችንን ንጹህ አደረገልን" በመታደስ "አዲስ መሆን " አማራጭ ትርጉም "መንፈስ ቅዱስ አዲስ አደረገን "ወይም "መንፈስ ቅዱስ አዲስ ሰዎች አደረገን" እንደምሕረቱ "በምህረቱ መጠን ልክ " ወይም "ምሕረቱን በእኛ ላይ ስላበዛ"