am_tn/tit/03/01.md

1.2 KiB

ቲቶ 3፡ 1-2

የሽግግር ዓረፍተ ነገር: ጳውሎስ በዚህ ክፍል ላይ ቲቶ በእርሱ መጋቢነት ስር ያሉትን ሽማግሌዎች እና ሕዝብ እንዴት ማስተማር እናዳለበት ተከታታይ መመሪያ ይሰጠዋል፡፡ ኣሳስባቸው "በቤተክርስቲያን ላሉ ሰዎች በአጠቃላይ ከዚህ በፊት የሚያውቁትን ነገሮች ንገራቸው” ወይም "ሳታሰልስ አስታውሳቸው " የሚገዙና የሚታዘዙ፥እንዲሆኑ አት : "የፖለቲካ መሪዎች እና የመንግስት ባለስልጣናት የሚሉትን በማድረግ ታዘዙላቸው” ለገዦችና ለባለ ሥልጣኖች እንዚህ ቃላት ተመሳሳይ ትርጉም ሲኖራቸው የመንግሰትን ስልጣን የያዘን ሰው ሁሉ የሚያላክቱ ናቸው፡፡ ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጁ፥ "በየትኛውም አጋጣሚ የሚገኘውን ዕድል መልካምን ስራ ለመስራት የተዘጋጀ” ማንንም የማይሰድቡ፥ "ክፍ የማይናገር" ለሰው ሁሉ የዋህነትን ሁሉ የሚያሳዩ አት : "የዋህ "