am_tn/tit/02/09.md

858 B

ቲቶ 2፡ 9-10

ለገዛ ጌቶቻቸው "ግዢዎቻቸው " በሁሉምin everything "በሁሉም ሁኔታ ውስጥ ወይም "ዘወትር " ደስ እንዲያሰኙ፥ አማራጭ ትርጉም : "ገዢዎቻቸውን ደስ እንዲያሰኙ "ወይም "ገዢዎቸቸውን ማርካት እንዲችሉ " በጎ ታማኝነትን ሁሉ አማራጭ ትርጉም "በሁሉም ነገር ለገዢዎቻችሁ ተማኝ ሁኑ" ወይም "በገዢዎቻቸውን ለመታመን እንደበቁ የሚገልጡ " ስለ መድኃኒታችን ስለ እግዚአብሔር God our Savior "ያዳነን እግዚአብሔር " ያስመሰግኑ ዘንድ፥ ሰዎችን ወደ ነገሩ መሳብን ያመለክታል ሌሎችን ሰዎች ለመሳብ እንደተዋበ ስጦታ በሁሉ ነገር "በምታደርጉት ሁሉ "