am_tn/tit/02/06.md

1.2 KiB

ቲቶ 2፡6-8

እንዲሁ ይህ በቤተክርስቲያን ውስጥ ያሉ ሴቶችን ስለማሰልጠን አስፈላጊነት የተነገረውን የበፊቱን ቃል የሚያስተሰውስ ሲሆን በተመሳሳይ መንገድ ወንዶችን ማሰልጠን አስፈላጊ እንደሆነ ለማሳት ነው፡፡ ምከራቸው "ማስተማር" ወይም "ሰነሰርዓት “ ወይም "ማበረታታት" ራስህን አሳይ፤ present yourself አማራጭ ትርጉም "እንዲህ ልትሆን ይገባል" ወይም "ራስህን እንዲህ ልተሳይ ይገባል " መልካምን በማድረግህ ምሳሌ የሚሆን "ትክክለኛ ነገርን በማድረግ ምሳሌ መሆne መቻል " የሚቃወም ሰው ስለ እኛ የሚናገረውን መጥፎ ነገር ሲያጣ እንዲያፍር፥ ይህ ሐሳብ እንደ ጳውሎስ ግምት አንድ ሰው ቲቶን ቢቃወመው ውጤቱ ሐፍረት እንደሆነ ለማሳየት የተጠቀሰ ሲሆን ይህ ግን ገና ይሆናል ተብሎ የተገመተ እንጂ የተፈጸመ አይደለም፡፡ (ተመልክት : rc://*/ta/man/translate/figs-hypo)