am_tn/tit/02/03.md

1.2 KiB

ቲቶ 2፡ 3-5

እንዲሁም "በተመሳሳይ መንገድ " አማራጭ ትርጉም አት: "አዛውንቶቹን እንደመከርክ እንዲሁ አሮጊቶችን እዘዛቸው " አካሄዳቸው "ሁኔታቸው "ወይም "አኗኗራቸው " የማያሙ በዚህ ቁጥር ላይ ጥቅም ላይ የዋለው ቃል “ሰይጣን” ወይም “ሐሜተኛ” ወይም “ጠላት” ማለት ነው፡፡ ሌሎች ሰዎችን ለመጉዳት ክፋት የሚናገሩ ሰዎችን ያመለክታል፡፡ . ይምከሩአቸው "ማስተማር" ወይም "ሰነሰርዓት “ ወይም "ማበረታታት" በጎ የሆነውን ነገር "ጠቢባን " ንጹሖች አማራጭ ትርጉም "መልካምን የሚያስብ እና መልካምን የሚያደርግ" ወይም "ንጹሁ የሆነን ነገር የሚያስብ እና መልካምን የሚያደርግ" የእግዚአብሔር ቃል እንዳይሰደብ፥ "በዚህ ምክንያት የእግዚአብሔር መልዕክት ተቀባይነት እንዳያጣ " አማራጭ ትርጉም "በሴቶቹ ድርጊት ምክንያት ሌሎች ሰዎች የእግዚአብሔርን ቃል እንዳይተቹና እንዳይቃወሙ”