am_tn/tit/02/01.md

1.2 KiB

ቲቶ 2፡ 1-2

የሽግግር ዓረፍተ ነገር: ጳውሎስ በዚህ ክፍል ላይ ቲቶ በእርሱ መጋቢነት ስር ያሉትን ኣዛውንቶች፤ አሮጊቶች፤ ወጣት ሴቶችና ባርያዎች ወይም ሰራተኞች እንደአማኝ እንዴት መኖር እንዳለባቸው የሚሰብክበትን ምክንያት ያስረዳዋለወ፡፡ ነገር ግን አንተ አት አማራጭ ትርጉም "ነገር ግን አንተ,ቲቶ፣ ከሌሎች የሐሰት መምህራን አንጻር " ሕይወት ለሚገኝበት ትምህርት "ትክክለኛ አስተምህሮ " ወይም "ርቱዕ አስተምሮ " ራሳቸውን የሚገዙ፥ "ያልተሳከረ አህምሮ " ወይም "ራሳቸውን የሚቆጣጠሩ " ጭምቶችsensible "ራሱን የሚቆጣጠር" ወይም "ፍላጎቱን የሚገዛ " ጤናሞች "ትክክለኛ " በእምነት ጤናሞች "ጤናማ እምነት ያለው " ወይም "ትክክለኛ እምነት ያለው" ጤናሞች በፍቅር "በጤናማ ፍቅር " ጤናሞች በመጽናትም "ጽንአን " ወይም "ማይናወጡ" ወይም "የማይደክም"