am_tn/tit/01/10.md

1.5 KiB

ቲቶ 1፡ 10-11

የሽግግር ዓረፍተ ነገር: ትክክለኛውን አስተምህሮ የሚቃወ ሙ በመኖራቸው ምክንያት ጳውሎስ ቲቶ የእግዚአብሔርን ቃል የሚሰብክበትን እና ከሐሰት አስተማሪዎች የሚጠነቀቅበትን ምክንያት ይነግረዋል፡፡ ከተገረዙት ወገን የሚሆኑ those of the circumcision "የተገረዙ ሰዎች "ወይም " መገረዝን የሚፈጽሙ ሰዎች " ይህ አባባ፤ የተገረዙ አይዳዊያንን ያመላክታል፡፡ Their words are worthless "Their words do not benefit anyone" አፋቸውን መዝጋት ይገባል። "የሐሰት ትምህርታቸውን እንዳያስፋፉ ሊከለከሉ ይገባል፡፡" ወይም or "በንግግራች በሌሎች ላይ ተጽዕኖ እንዳይፈጥሩ በግድ ልናቆማቸው ይገባል፡፡” የማይገባውን እያስተማሩ "መማር የማይገባን ነገሮችን እያስተማሩ” ስለ ነውረኛ ረብ "ሰዎች ገንዘብ እንዲሰጦአቸው፡፡ ይህ አሳፋሪ ድሪጊት ነው" (UDB). ይህ የሚያመለክተው ሰዎች ተገቢ ያልሆነን ነገር በማድረግ ጥቅም ለማግኘት ሚፈልጉበት ሁኔታን ነው፡፡ ቤቶችን በሞላው ስለ ሚገለብጡ፥ "የቤተሰብን ሁኔታ የሚያበላሹ” አት : "የቤተሱቡን እምነት የሚያጠፉ"