am_tn/tit/01/08.md

403 B

ቲቶ 1፡ 8-9

በጎ የሆነውን ነገር የሚወድ፥ "መልካም የሆኑ ነገሮችን የሚወድ " (UDB) ጠንቃቃ " የተሰጠ" ወይም "የተረዳ "ወይም "ጠንካራ ግንዛቤ ያለው " ሕይወት በሚገኝበት ትምህርት good teaching "እውነት የሆነ ትምህርት" ወይም "ትክክለኛ የሆነውን የሚያስተምር "