am_tn/tit/01/04.md

1.5 KiB

ቲቶ 1፡ 4-5

እውነተኛ ልጄ ቲቶ የጳውሎስ የስጋ ልጁነው ማለት አይደለም፡፡ አት : "አንተ ለእኔ ልክ እንደ ልጄ ነህ " (UDB) በሃይማኖት ኅብረት our common faith አት " ሁለታችንንም በምንጋራው በክርስቶስ ላይ ባለን ተመሳሳይ እምነት "ወይም " ሁለታችንም በምናምነው ተመሳሳይ ትምህርት " ጸጋና ፤ምሕረት፤ ሰላምም ይሁን ይህ በጣም የተለመደ የሰላምታ አሰጣጥ ነው፡፡ አት: "ጸጋ፤ ምሕረት እና ሰላም ለእናንተ ይሁን" ወይም "መልካምነትን፤ ምሕረትን እና ሰላም በውስጣችሁ ሁኖ ተለማመዱት " ከመድኃኒታችንም ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስ Christ Jesus our Savior "ያዳነን ክርስቶስ ኢየሱስ " ስለዚህ ምክንያት አት : "ምክንያቱ ይህ ነው " በቀርጤስ ተውሁህ፤ አት "በቀርጤስ እንድትቆይ ነገርኩህ " የቀረውን እንድታደራጅ "መስተካከል የሚገባቸው ነገሮች አስተካክለህ እንድትጨርስ " ሽማግሌዎችን እንድትሾም ordain elders "ለሽማግሌዎች ሐላፊነትን እንድትሰጥ " (UDB) ወይም "ሽማግሌዎችን እንድትሰይም " ሽማግሌዎች በጥንቷ ቤተክርስቲያን ለአማኞች ጉባኤ መንፈሳዊ አመረር ይሰጡ የነበሩት ክርስቲያን ሽማግሌዎች ነበሩ፡፡