am_tn/sng/08/13.md

729 B

አንቺ የምትኖሪ

ሰውየው የሚናገረው ለሴቲቱ ነው፤ ስለዚህ፣ “አንቺ” እና “የምትኖሪ” ነጠላ እንስት ናቸው።

ድምፅሽን እየሰማሁ

ድምፁ ሰውየው ለሚናገረው ፈሊጣዊ አነጋገር ነው። ቋንቋህ አንድ ሰው እየሰማው ያለውን ነገር ብቻ የሚያስብ መሆኑን የሚገልፅ ቃል ካለው መጠቀም ትችላለህ። አ.ት፡ “መናገር ስትጀምሪ ለመስማት እየጠበቅሁ ነው” ወይም “የምትለውን ለመስማት እየጠበቅሁ ነው”

እንድሰማው ፍቀጂልኝ

“ድምፅሽን እንድሰማው ፍቀጂልኝ”