አጠቃላይ መረጃ፡
የወጣቷ ሴት ወንድሞች እርስ በእርሳቸው መነጋገራቸውን ይቀጥላሉ።
እርሷ ግድግዳ ከሆነች … እርሷ በር ከሆነች
ትንሿ እህት ያላደጉ ወይም በጣም ትንንሽ የሆኑ ጡቶች አሏት (መኃልይ 8፡8) ።
በርሷ ላይ የብር ግምብ እንገነባለን … በዝግባ ሳንቃ እናስጌጣታለን
x
እናስጌጣታለን
“እናስውባታለን”
ወንድማማቾቹ እህታቸው ጥሩ ባል የመማረክ ዕድል እንዲኖራት በብርና በዝግባ ሊያስዉቧት ይወስናሉ፤ ይህም የሀብት ምልክት ነው።