“ታናሽ እህት”
ተናጋሪው ለመናገር የፈለገውን ለማስተዋወቅ ይህንን ጥያቄ ይጠቀማል። አ.ት፡ “የምናደርገው ይህንን ነው … በጋብቻ”
ይህ በገቢራዊነት ሊተረጎም ይችላል። አ.ት፡ “አንድ ሰው ይመጣና ሊያገባት ይፈልጋል”