am_tn/sng/08/04.md

727 B

እንድትምሉልኝ እፈልጋለው

ይህንን በመኃልይ 2፡7 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት።

የኢየሩሳሌም ሴት ልጆች

“የኢየሩሳሌም ወጣት ሴቶች”። እነዚህ ወጣት ሴቶች አብረዋት አልነበሩም፤ ሊሰሟትም አይችሉም፣ ነገር ግን ሴቲቱ አብረዋት እንዳሉና እንደሚሰሟት ቆጥራ ትናገራለች። ይህንን በመኃልይ 2፡7 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት።

እስከመጨረሻው … እንደምታደርጉት

ይህንን በመኃልይ 2፡7 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት።