am_tn/sng/08/01.md

533 B

እንደ ወንድሜ በሆንክ

አንዲት ሴት ለወንድሟ በአደባባይ ፍቅሯን መግለፅ ትችል ነበር። ይህቺ ሴት ለሰውየው ያላትን ፍቅር በይፋ ማሳየት ትፈልግ ነበር።

አንተን በውጪ

“አንተን በይፋ”

እስምህ ነበር

አንዲት ሴት ምናልባት ለሰላምታ የወንድሟን ጉንጭ ትስም ይሆናል።

ይንቁኝ ይሆናል

“መጥፎ ሰው እንደሆንኩ ያስቡ ይሆናል”