am_tn/sng/07/12.md

506 B

አጠቃላይ መረጃ:

ሴቲቱ ለሰውዬው መናገሯን ትቀጥላለች።

ማልዶ መነሣት

“ማልዶ መነሣት” ወይም “ማልዶ መንቃት”

እምቡጥ ይዟል

“ማበብ ጀምሯል”

ያብባል

እምቡጡ በሚከፈትበት ጊዜ ያብባል

አብቧል

“በእጽዋቱ ላይ አበቦቹ ፈክተዋል”

ፍቅሬን እሰጥሃለሁ

“ካንተ ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት እፈጽማለሁ”