am_tn/sng/07/09.md

686 B

አጠቃላይ መረጃ፡

ሰውየው ከሴቲቱ ጋር ለማድረግ የሚፈልገውን መግለጹን ቀጥሏል።

ላንቃሽ እንደ ምርጥ ወይን ይሁን

ላንቃ የከንፈር ፈሊጣዊ አነጋገር ነው። ወይን ጣፋጭ ጣዕም አለው። ሰውየው የሴቲቱን ከንፈር ለመሳም ይፈልጋል።

ለወዳጄ በዝግታ ይንቆርቆርለት

“ለምወደው በዝግታ የሚንቆረቆርለት”። ሰውየው ሴቲቱን በዝግታ በመሳም ይደሰታል።

በተኙት ከንፈሮች ላይ ተንሸራቶ

“ስንተኛ በከንፈሮቻችን ላይ ይፍሰስ”