am_tn/sng/07/05.md

1.1 KiB

አጠቃላይ መረጃ፡

ሰውየው ሴቲቱን መግለጹን ይቀጥላል።

የራስሽ ቅርፅ እንደ ቀርሜሎስ ነው

የቀርሜሎስ ተራራ በአካባቢው ካሉት ሁሉ ረጅም ነው። ሰውየው ከምንም ነገር በላይ የሴቲቱን ራስ ማየት ይፈልጋል። አ.ት፡ “ራስሽ በአንቺ ላይ ከምንም ነገር በላይ ከፍ ያለ ዘውድ ይመስላል”

ያልደመቀ ሐምራዊ

ሊሆን የሚችለው ሌላው ትርጉም 1) “ያልደመቀ ጥቁር” ወይም 2) “ያልደመቀ ቀይ”

ንጉሡ በረጅሙ ጸጉር ተይዞ ታስሯል

ይህ በገቢራዊነት ሊተረጎም ይችላል። አ.ት፡ “በጀርባሽ ላይ የወረደው ጸጉርሽ እጅግ የተዋበ ነው፣ ንጉሡ አለማድነቅ አልቻለም።

ረጅም የሴት ጸጉር

ከአንዲት ሴት ራስ ወደ ታች የሚወርድ ሽሩባ

የኔ ፍቅር፣ ታስደስቻለሽ!

“የእኔ ፍቅር። ታስደስችኛለሽ!”