am_tn/sng/06/05.md

514 B

አጠቃላይ መረጃ፡

ሰውየው ሴቲቱን ማድነቁን ይቀጥላል።

አድክመውኛል

“ያስፈሩኛል”። የሴቲቱ አይኖች በጣም ከማመራቸው የተነሳ ሰውየው ኃይላቸውን መቋቋም ባለመቻሉ ፍርሐትና ድካም እንዲሰማው አድርገውታል።

ፀጉርሽ …ከገለአድ ቁልቁለት

በመኃልይ 4፡1 እንዳለው “ጸጉርሽ … ከገለዓድ ተራራ” ብለህ ተርጉመው።