am_tn/sng/02/14.md

961 B

አጠቃላይ መረጃ፡

ሰውየው እየተናገረ ነው።

እርግቤ

እስራኤላውያን እርግቦችን አስደሳች ድምፅ ያላቸው ውብ ወፎች እንደሆኑ ያስቡ ነበር። ሰውየው የሴቲቱ ፊት እና ድምፅ ያማረ እንደሆነ ያስባል። አንዲትን ሴት “እርግብ” ብሎ መጥራት ቅር የሚያሰኛት ከሆነ ዘይቤአዊውን አነጋገር ልትተወው ትችላለህ። አ.ት፡ “የእኔ ውብ ሴት”

ንቃቃቶቹ

ሰዎችን ለመሸሸግ የሚያስችል ስፋት ያለው በተራራ አለቶች ጎን ያለ ስንጥቅ

የተራራው ቋጥኞች

“በተራሮች ጎን ያሉ ቀጥ ያሉ አለቶች”

ፊትሽ

አንዳንድ ትርጉሞች ይህንን “ገፅታሽ” ወይም “ቅርፅሽ” ወይም “አንቺ የምትመስይው” ብለው ይተረጉሙታል።