am_tn/sng/02/12.md

1.4 KiB

አበቦቹ ብቅ ብለዋል

“ሰዎች አበቦቹን ማየት ይችላሉ”

በምድሪቱ ላይ

“በዚህ ምድር ሁሉ ላይ”

ለመከርከም

ለውበት ወይም ብዙ ፍሬ እንዲያፈራ የተክል ቅርንጫፎችን መግረዝ

የወፎች ዝማሬ

“ወፎች እንዲዘምሩ”

የእርግቦቹ ድምፅ ይሰማል

ይህ በገቢራዊነት ሊተረጎም ይችላል። አ.ት፡ “ሰዎች የእርግቦቹን ድምፅ መስማት ይችላሉ” ወይም “እርግቦቹ ድምፃቸውን እያሰሙ ነው”

የበለስ ዛፊቱ አረንጓዴ በለሶቿን ታበስላለች

ዛፊቱ ፍሬዋን በራሷ እንዲበስሉ እንዳደረገቻቸው ተነግሮላታል። ይህ የጋራ ነጠላ ሲሆን በብዙ ቁጥር ሊተረጎም ይችላል። አ.ት፡ “በዛፉ ላይ ያሉት በለሶች በስለዋል”

ወይኖቹ እያበቡ ናቸው

“ወይኖቹ እያበቡ ነው” ወይም “ወይኖቹ አበባ አላቸው”

ይሰጣሉ

“እነርሱ” የሚለው ቃል በወይኑ ላይ ሆነው ያበቡትን ያመለክታል።

መአዛቸው

“ጣፋጭ ሽታቸው”

የኔ ፍቅር

“አንቺ የምወድሽ”፤ ይህንን በመኃልይ 1፡9 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት።