am_tn/sng/02/05.md

838 B

አበረታቱኝ

“ብርታቴን መልሱልኝ” ወይም “ኃይል ስጡኝ”

በዘቢብ ጥፍጥፍ

“የዘቢብ ጥፍጥፍ እንድበላ በመስጠት” የዘቢብ ጥፍጥፍ ከደረቁ የወይን ፍሬዎች ተጠፍጥፈው የሚሰሩ ናቸው።

በእንኮይ አድሱኝ

“እንኮይ በመስጠት ደግፉኝ” ወይም “እንኮይ በመስጠት እርዱኝ”

በፍቅር ደክሜአለሁና

ፍቅር የህመም አይነት የሆነ ያህል ከፍቅሯ ብርታት የተነሳ ድካም እንደተሰማት ሴቲቱ ትናገራለች። አ.ት፡ “ፍቅሬ ብርቱ በመሆኑ ምክንያት ከስቻለሁ”

ግራ እጅ … ቀኝ እጅ

“ግራ ክንድ … ቀኝ ክንድ”

እቀፈኝ

“ይይዘኛል”