am_tn/rut/03/14.md

968 B

እግርጌው ተኛች

ሩት ከቦኤዝ እግር ስር ተኛች። ቦኤዝ አላወቃትም፣ ምንም አላደረጉም።

ሰው ተለይቶ ሊታወቅ በማይችልበት ሰዓት

ይህን አገላለፅ ከበርሃን ጋር አያይዞ መግለፅ ይቻላል። “ገና ጨለማ ሳለ”

የደረብሽውን ልብስ

በትከሻ ላይ የመደረብ ልብስ

ስድስት መስፈርያ ገብስ

ክብደቱ በውል ባይገለፅም። ቸር የሆነ ልገሳ እንደሆነ ይገመታል፣ ነገር ግን ሩት ልትሸከመው የምትችለው ያህል።

አሸከማት

የገብሱ መጠን ሩት በራስዋ ልታነሳው የምትችለው ያክል አልነበረም።

እርሱም ወደከተማይቱ ሄደ

“ወደ ከተማ ተመለሰች” አንዳንድ ቅጂዎች “ተመለሰ” ሲሉ ሌሎች ደግሞ “ተመለሰች” ይሉታል።