am_tn/rut/03/10.md

1.1 KiB

ልጄ

ቦኤዝ ይህንን የተጠቀመው ታናሹ እንዳሆነች ሴት ለሩት ያለውን አክበሮት ነው።

ከዚህ በፊት ካደረግሽው ይልቅ ያሁኑ በጎነትሽ ይበልጣል

“ከበፊተኛው ይልቅ በመጨረሻው ግዜ ቸርነት አድርገሻል።”

በመጨረሻው ግዜ ቸርነት

ይህ ሩት ቦኤዝ እንዲያገባት ስለመጠየቁ ነው። የኑኃሚንን ዘመድ በማግባት ሩት ለኑኃሚን የሚያስፈልጋትን ነገር ማቅረብ ትችላለች በዚህም ቸርነትን ታደርጋለች።

ከዚህ በፊት

ይህ የሚያሳየው ሩት ከዚህ በፊትም ለአማቷ እየቃረመች እንደተንከባከበቻት እና አብራት በለቆየት ያደረገችውን ነው።

ፈልገሽ አልሄድሽምና

“አልተከተልሽምና” ሩት ኑኃሚንን ዘንግታ ከኑኃሚን ዘመዶች ውጪ ለማግባት ባል መፈለግ ስትችል ይህንን አላደረገችም።