am_tn/rut/03/08.md

934 B

እንዲህም ሆነ

በትረካው ውስጥ የሆነን አንደ ክስተት ለማስታወቅ የሚጠቅም ስንኝ ነው። በቋንቋችሁ ይህንን የሚያደርግ ቃል ካለ እርሱን መጠቀምን አስቡ።

እኩለ ሌሊት ላይ

“መንፈቀ ሌሊትም በሆነ ግዜ”

ደነገጠ

“አንዳች ነገር አስደነገጠው”

ገልበጥ ሲልም

“ዘወርም አለ”

አንዲት ሴት እገርጌው ተኝታ አገኘ

ሲቲቱ ሩት ነበረች፤ ቦኤዝ ግን ጨልሞ ስለነበር ሊያውቃት/ሊለያት አልቻለም።

አገልጋይህ

ሩት ለቦኤዝ ምላሽ የሰጠችው በትህትና ነበር

ልብስህን ጣል አርግብኝ

ይህ ጋብቻን የሚያመላክት አባባል ነው።

ቅርብ የስጋ ዘመድ

ለዘመዶቹ ኃላፊነት ያለበት ልዩ ዘመድ