am_tn/rut/01/22.md

530 B

ኑኃሚንም እና . . . ሩት

“ኑኃሚንም” የሚለው ቃል መደምደምያ የሆነውን መጨረሻ ላይ የሆነውን ነገር ጠቋሚ አያያዥ ቃል ያሳያል። በእናንተ ቋንቋ ይህንን ሊተካ የሚችን ቃል ተጠቀሙ።

የገብስም መኧር በደረሰ ግዜ

“የገብስ አዝመራ” የሚለውን ስንኝ ሊተካ በሚችል ቅል ሊተረጎም ይችላል። “የገብስ አዝመራ በሚሰበሰብበት ወቅት”