am_tn/rut/01/14.md

922 B

ድምፃቸውን ከፍ አድርገው አለቀሱ

ይህ የሚያመላክተው አምርረው እንዳለቀሱ እና ጮክ ብለው እንደተጣሩ ነው።

እነሆ የባልሽ ወንድም ሚስት

“ልብ በይ፤ ምክኛቱም አሁን የምልሽ ነገር እውነትና ጠቃሚ ነው፤ ባልንጀራሽ።”

ሩት ግን ልትለያት ስላልፈለገች ተጠመጠመችባት

“ሩት ኝ ተጠጋቻት።” “ሩት ልትለያት አልወደደችም።” ወይንም “ ሩት አልለያትም አለች።”

የባልሽ ወንድም ሚስት

“ባልንጀራሽ”

አማልክትዋ

ዓርፋ እና ሩት ልጆችዋን ከማግባትዋ በፊት የሞአባውያንን አማልክት ያመልኩ ነበር። በትዳራቸዋም ውስጥ ሳሉ የኑኃሚንን አምላክ ማምለክ ጀምረው ነበር።