am_tn/rut/01/06.md

1007 B

ርሷም በሞአብ ምድር ሳለች

“እርሷም በሞአብ ሳለች”። ዜናው የመጣው ከእስራኤል አገር እንደሆነ ያመላክታል። እግዚአብሄር እስራኤልን እንደጎበኘ በሞአብ ምድር ሳለች ሰማች።

እግዚአብሔር

በብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር ለህዝቡ የተገለጠበት ስም ነው። (የእግዛብሔርን ስም ስለመተርጎም በቃላት አተረጓጎም መምሪያ ገፁ ላይ ተመልከቱ)

ሕዝቡን እንደጎበኘ እና እህል እንደሰጣቸው

ሕዝቡን እንደጎበኘ እንጀራም እንደሰጣቸው

ምራቶቿን

ምራቶችዋ፤ ወንድ ልጆቿን ያገቡት ሴቶች

መንገድ ይዘው ጉዟቸውን ቀጠሉ

“የሚመልሳቸውን መንገድ ይዘው።” መንገድ ይዘው የሚለው በአንድ መንገድ መሄድን የሚያመላክት አባባል ነው።