am_tn/rut/01/03.md

853 B

እርሷ እና ሁለቱ ልጆችዋ በቻ ቀሩ

“ኑኃሚንም ከሁለት ልጆቿ ጋር በቻዋን ቀረች“

ሚስት አገቡ (ወሰዱ)

”ሴቶች ሚስት አገቡ (ወሰዱ)“ ይሄ ሚስት ማግባትን ያመላክታል

ከሞዓባውያን ሴቶች

የኑኃሚን ወንድ ልጆች ከሞዓብ ጎሳ (ነገድ)የሆኑ ሴቶች። ሞዓባውያን ሌሎች አማልክትን ያመልኩ ነበር።

የአንዲቱ ስም . . . የሁለተኛይቱም ስም

“. . . የተባሉ የሞዓብ ሴቶች“

አስር ዓመት ያህል

አቤሜሌክ እና ኑኃሚን ወደ ሞዓብ ከመጡ ከአስር ዓመት በኋላ፤ ልጆቻቸው መሓሎን እና ኬሌዎን ሞቱ።

ተለይታ ቀረች

ኑኋሚን መበለት ሆነች።