799 B
799 B
ፕሮፊሞና … ጢሮፊሞሳ … ጠርሲዳ
እነዚህ የሴቶች ስሞች ናቸው። (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል እና የማይታወቁትን ተርጉም የሚለውን ይመልከቱ)
ሩፎን … አስቀሪጦን … አፍለሶንጳ … ሄሮሜን … ጳጥሮባ … ሄርማን
እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው። (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል እና የማይታወቁትን ተርጉም የሚለውን ይመልከቱ)
በጌታ የተመረጡ
ይህን በገቢር/አድራጊ ቅርጽ መተርጎም ትችላለህ። አማራጭ ትርጉም፡- “ጌታ የመረጣቸው” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)