840 B
840 B
ኢሩባኖን … ስንጥካን … ኤጤሌን … አርስጣባሉ … ሄሮድዮና … ንቀርሱ
እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው። (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)
በክርስቶስ እምነቱ ለተረጋገጠለት
“የተረጋገጠለት” የሚለው ቃል ተፈትኖ ትክክለኛ መሆኑ የተረጋገጠን ሰው ያመለክታል። አማራጭ ትርጉም፡- “ክርስቶስ እምነቱን ላረጋገጠለት”
በጌታ ላሉት
ይህ በኢየሱስ የሚታመኑን ያመለክታል። አማራጭ ትርጉም፡- “አማኞች የሆኑትን” ወይም “የጌታ የሆኑትን” (ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለፀ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)