am_tn/rom/16/03.md

608 B

ጵርስቅላ እና አቂላ

ጵርስቅላ የአቂላ ሚስት ነበረች። (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)

ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር አብረውኝ ለሚሰሩ

ከጳውሎስ ጋር “አብረው የሚሰሩት” ለሰዎች ስለ ኢየሱስ የሚሰብኩ ሰዎች ናቸው። አማራጭ ትርጉም፡- “ስለ ክርስቶሰ ኢየሱስ ለሰዎች በመንገር አብረውኝ የሚሰሩ” (ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለፀ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)