am_tn/rom/15/33.md

437 B

የሰላም አምላክ

“የሰላም አምላክ” ማለት አማኞች ውስጣዊ ሰላምን እንዲኖራቸው የሚያደርግ አምላክ ማለት ነው። አማራጭ ትርጉም፡- “እግዚአብሔር ሁላችንም የውስጥ ሰላም እንዲኖረን እንዲያደርግ እጸልያለሁ” (ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለፀ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)