am_tn/rom/15/28.md

930 B

የተሰበሰበው እንደደረሳቸው ካረጋገጥኩ በኋላ

ጳውሎስ እዚህ ላይ ወደ ኢየሩሳሌም እየወሰደ ያለውን የተሰበሰበውን ገንዘብ ልክ ለእነርሱ እንደተሰበሰበ እንደ ፍራፍሬ አድርጎ ይስለዋል። አማራጭ ትርጉም፡- “ይህንን ስጦታ ለእነርሱ በአግባቡ አስረክቤ” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

ወደ እናንተ ስመጣ በክርስቶስ ሙላትና በረከት እንደምመጣ አውቃለሁ

ይህ ሃረግ ክርስቶስ ጳውሎስንና የሮሜ አማኞችን ይባርካል ማለት ነው። አማራጭ ትርጉም፡- “ስጎበኛችሁም፣ ክርስቶስ አትረፍርፎ እንደሚባርከን አውቃለሁ” (ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለፀ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)