እዚህ ላይ “መቄዶንያ” እና “አካይያ” የሚሉት ቃላት በዚያ አካባቢ የሚኖሩትን ሕዝቦች የሚወክሉ ወካይ ስሞች ናቸው። አማራጭ ትርጉም፡- “በመቄዶንያና በአካይያ ግዛቶች የሚኖሩ አማኞች … ወድደዋልና” (ወካይ የሚለውን ይመልከቱ)
“በመቄዶንያና በአካይያ የሚገኙ አማኞች (በመርዳታቸው) ደስተኞች ነበሩ”